አማ
ENG
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 058-227-1000 Call 058-227-1000 for more info ×
Logo
የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት ለተሻለ አሰራር እና አገልግሎት እንተጋለን!! AWi Transport & Logistics Office Commited to Better Services
Transport Service 1

የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት

AWi Transport & Logistics Office

AWI Transport & Logistics Office

የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት

አገልግሎቶቻችን Our Services
Transport Service 2

ለተሻለ አሰራርና አገልግሎት እንተጋለን!!!

Committed to Better Service

"ለህብረተሰቡ አገልግሎት ብቻ!"

"Service to the community only!"

አግኙን Contact Us
Transport Service 3

ዘመናዊ የትራንስፖርትና ሎጄስቲክስ አገልግሎት

Modern Transport and Logistics Services

"ለህብረተሰቡ አገልግሎት ብቻ!"

"Service to the community only!"

ተጨማሪ ይወቁ Learn More
Transport Service 4

ደህንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርትና የሎጅስቲክስ አገልግሎት

Safe transportation and logistics services

"ለህብረተሰቡ አገልግሎት ብቻ!"

"Service to the community only!"

ተጨማሪ ይወቁ Learn More
Transport Service 5

በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት

Technology-enabled service

"ለህብረተሰቡ አገልግሎት ብቻ!"

"Service to the community only!"

ራዕይ እና ተልኳችን Our mission and vision

ቡድኖቻችን

Our Teams

የተቋማችን ልዩ ልዩ ቡድኖች

Our specialized teams

Management Team

የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ መምሪያ

Awi Transport and Logistics Office

ምቹ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ተደራሽ ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚተጋ ጽ/ቤት ነው::

It is an office that strives to provide convenient, safe, and accessible modern transportation services.

Management Team

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ቡድን

Driver Qualification Certification Team

ብቁ አሽከርካሪዎች ለማፍራት የሚተጋ ቡድን ነው

It is a group that strives to have qualified drivers.

Operations Team

የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ቡድን

Vehicle Qualification Certification Team

ብቁ ተሽከርካሪዎች እንዲኖሩ የሚተጋ ብድን ነው

It is a group that strives to have qualified Vehicles

Technical Team

የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ቡድን

Road Traffic Safety Team

ምቾቱና ደህንነቱ የተጠበቀ ትራንስፖርት አንዲኖር የሚሰራ ቡድን ነው

A team working to ensure comfortable and safe transportation

Customer Service Team

የትራንስፖርት አገልግሎት ብቃት ማረጋገጫ ስምሪት ቡድን መሪ

Transport Service Qualification Certification Deployment Team Leader

ተደራሽነቱ የተረጋገጠ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት

Providing accessible transportation services

Safety Team

የትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል ኢንስቴክሽን ቡድን

Transportation Service Monitoring Inspection Team

በዘርፉ ያሉ አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች ተፈፃሚነታቸውን ማረጋገጥ

Ensuring the implementation of proclamations, rules and regulations in the sector

Logistics Team

የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ቡድን

Planning and Budgeting Monitoring and Evaluation Specialist

እቅዶችን ማዘጋጀት፣ እቅዶችን መደገፍ የሚችል አግባብና ተመጣጣኝ በጀት ማዘጋጀት፣ እቅዱን በተመለከተ ስራዎች መከታተል፣

Preparing plans, preparing an appropriate and reasonable budget to support the plans, and monitoring work related to the plan.

Logistics Team

የእንጅባራ መነሀሪያ ቡድን

Enjibara Menaharia group

ከወከባና ከእንግልት የፀዳ በቴክኖሎጅ የተደገፈ ስምሪት መስጠት

Providing technology-supported employment that is free from harassment

ደንበኞቻችን

Our Customers

የመስሪያ ቤታችን ተገልጋዮች

Our valued service recipients

Our Customers
  • የተሽከርካሪ ባለንብረቶች
  • Vehicle owners
  • የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋማት
  • Driver training institutions
  • አሽከርካሪዎች
  • Drivers
  • የተሽከርካሪ ጥገና ተቋማት
  • Vehicle repair facilities
  • ባንኮች፡ ኢንሹራንሶች፡ የፍትህ ተቋማት፡ ፓሊስ
  • Banks, Insurance, Judicial Institutions, Police
  • የትራንፖርት ተጠቃሚዎች
  • Transport users
  • የተሽከርካሪ ምርመራ ተቋማት
  • Vehicle inspection facilities
  • መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት
  • Governmental and non-governmental institutions

ዜና

News

የተቋማችን የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

Recent news from our institution

አዲስ ዜናዎችን ይመልከቱ/ View All
News 1
ጁን 15, 2025
June 15, 2025

የትራፊክ ኮንፕሌክስ ግንባታ ያለበት ሁኔታ

The status of the construction of the traffic complex

የአዊ ብሔ/ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት እያስገነባ ያለው ዘመናዊ የአሽ/ብቃ/ማረ ቡድን የትራፊክ ኮንፕሌክስ ግንባታ በታቀደው ልክ እየተገነባ መሆኑን የአሽ/ብቃ/ማረ ቡድን መሪ አቶ ሰለሞን አዳሙ ገለፁ።

The construction of the modern Ash/Ekba/Mare Group Traffic Complex, which is being built by the Office of the Minister of Transport and Logistics, is progressing as planned, said Ato Solomon Adamu, the head of the Ash/Ekba/Mare Group.

News 2
ጁን 10, 2025
June 10, 2025

በ201 7 ዓ.ም በአዊ ብሄ/አሰ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት

In 2017 E.C. (2024/2025 G.C.),

በ2017 ዓ.ም በአዊ ብሄ/አሰ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት የተሻለ አፈፃፀም ላመጡ ተቋማት፣ ግለሰቦች እና የትራንስፖርት ማህበራት እውቅና ተሰጧቸው። የአዊ ብሄ/አስ የትራንስፖርት ዘርፉን ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲሸጋገር የአምበሳውን ድርሻ እየተወጣ የሚገኘው አመራርና ባለሙያ መኮነን ላዋይን ልዩ ተሸላሚ በማድረግ የምስጋናና የእውቅና ስነስርዓት ተበርክቶላቸዋል።

In 2017 E.C. (2024/2025 G.C.), institutions, individuals, and transport associations that demonstrated outstanding performance were recognized by the Transport and Logistics Office of the Awi Zone Administration.

News 3
ጁን 5, 2025
June 5, 2025

<<ኢ-ቲኬት

E-Ticket:

<<ኢ-ቲኬት የዲጂታል አገልግሎት ማጠናከር ብልሹ አሰራሮችን ያስቀረ ፣በተገልጋዮች ላይ የሚደርሰውን እንግልት የቀነሰ ፣ትርፍ ማስከፈልና ከወንበር በላይ የመጫን ችግሮችን የፈታ እንዲሁም ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ያበለፀገውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የመንጃ ፍቃድ ፈተና አሰጣጥ በዲጂታል መንገድ ቁጥጥርና ክትትል እየተደረገ ነወ >> የአዊ ብሄረሰብ አሰተዳደር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መኮነን ላዋይ።

E-Ticket: Enhancing Digital Services to Eliminate Poor Practices, Reduce Customer Inconvenience, Solve Overcharging and Overloading Issues, and Modernize Driver's License Testing Using Advanced Technology The Bahir Dar University-developed modern technology is now being used to administer driver's license tests digitally, ensuring control and monitoring. — Ato Mekonen Laway, Head of the Transport and Logistics Office in the Awi Zone Administration.

ቀጥታ የሚተላለፍ

Live Stream

የተቋማችንን ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች በቀጥታ ይመልከቱ

Watch our daily activities live

የቀን የስራ እንቅስቃሴ

Daily Operations

የተቋማችን የቀን የስራ እንቅስቃሴ በቀጥታ ይመልከቱ

Watch our daily work activities live from our main office

ቪዲዮ ማብራሪያ

Video Explanations

ስለ አገልግሎቶቻችን የቪዲዮ ማብራሪያዎች

Video explanations about our services

ለሰልጣኞች የሚሰጥ ኦረንቴሽን

Orientation for trainees

ሰልጣኞች መንጃ ፈቃድ ለመሰልጠን ወደ ማሰልጠኛ ተቋም ማሟላት ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታ የሚያብራራ ቪዲዬ

A video explaining the prerequisites that trainees must meet to obtain a driver's license.

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ቡድን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

Services provided by the Driver Qualifications Team

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ቡድን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች እና መሟላይ ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች የሚያብራራ ቪዲዮ

A video explaining the services provided by the Driver Qualifications Team and the requirements that must be met.

የደህንነት መመሪያዎች

Safety Guidelines

ለደንበኞች የሚያገለግሉ የደህንነት መመሪያዎች

Safety guidelines for our customers

ያውቁታል?

Did You Know?

በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶች

Frequently asked questions and answers

ጊዜያዊ መንጃ ፈቃድ ለስንት አመት ነው የሚያገለግለው? ቋሚ መንጃ ፈቃድስ? How many years is a temporary driving license valid for? What about a permanent driving license?

ጊዜያዊ መንጃ ፈቃድ ለ2 አመት ያገለግላል! ቋሚ መንጃ ፈቃድ ለ4 አመት ያገለግላል!

Temporary driving license is valid for 2 years! Permanent driving license is valid for 4 years!

መንጃ ፈቃድ ከእድሳት ቀኑ ቀድሞ ማደስ ይቻላል? ምን ያክል ጊዜ መቅደም ይቻላል? Can a driving license be renewed before its expiration date? When is the earliest it can be renewed?

አዎ፣ መንጃ ፈቃድ ከማብቂያው ቀን በፊት መታደስ አለበት። እድሳት የሚፈቀደው ከማለቁ ቀን በፊት ባሉት 3 ወራት (90 ቀናት) ውስጥ ነው።

Yes, a driver's license must be renewed before its expiration date. Renewal is allowed within 3 months (90 days) before the expiration date.

አማካሪ ቡድን Assistant Group ×

ቴሌግራም ቡድን ይቀላቀሉ

Join Our Telegram Group

ለተጨማሪ መረጃ እና እርዳታ፣ የአማካሪ ቴሌግራም ቡድናችንን ይቀላቀሉ። ለጥያቄዎች በቀጥታ ከባለሙያዎቻችን ጋር ያውሩ።

For more information and assistance, join our Telegram assistant group. Connect directly with our experts for any inquiries.

ቡድኑን ይቀላቀሉ Join Group