አማ
ENG
የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት AWi Transport & Logistics

የጽ/ቤት አመራሮች

Our Leadership Team

ብቁ እና ተሞክሮ ያላቸው አመራሮች ተቋሙን ወደፊት ያቀናሉ

Experienced professionals leading the office forward

የአመራር ቡድኖቻችን

Our Leadership Team

የአዊ/ብሔ/አስ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት ከፍተኛ ችሎታ ባላቸው እና ልምድ ባላቸው መሪዎች ቡድን ይመራል። እነዚህ መሪዎች ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ምቾቱና ደህንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ሰጪ የመሆን ራዕያችንን ለማሳካት ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ በትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ ሰፊ እውቀትን ይዘው ይመራሉ።

The AWI Transport and Logistics Office is led by a team of highly skilled and experienced leaders. These leaders bring extensive knowledge in the transport and logistics sector, relentlessly striving to achieve our vision of becoming a modern, efficient, convenient and safe transport and logistics service provider.

Leader 1

አቶ መኮንን ላዋይ አዲሱ

Mekonenn Laway Addisu

የመምሪያ ኋላፊ

Head of Department

በትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ መመሪያ ውስጥ ሰፊ ልምድ ያካበተ እና ለብዙ አመታት ተቋሙን የመራ እንቁ መሪ።

A professional with about 15 years of experience in the transport and logistics industry.

Leader 3

አቶ አበራ የኔው ፈንታየ

Abera Yenew Fentaye

የትራንስፖርት ትራፊክ ደህነት ቡድን መሪ

Transportation Traffic Safety Team Leader

የረጅም መታት ያህል የስራ ልምድ ያለው ባለሙያ። የመንገድ ደህንነት እና ትራፊክ ። ቡድን መሪ

A professional with about 10 years of experience, specializing in road safety and traffic management.

Leader 3

አቶ ሰለሞን አዳሙ

Solomon Adamu

የአሽ/ብቃ/ማረ/ቡድን መሪ

Driver Qualification Team Leader

ከ10 ዓመታት በላይ የአሽ/ብቃ/ማረ/ቡድንን የመራ እና ብቁ አሽከርካሪዎችን ለማፍራት የሰራ ነው።

A professional with about 10 years of experience, specializing in road safety and traffic management.

Leader 2

ወ/ሮ ሙሉነሽ ካሳሁን

Mulunesh Kassahun

የትራንፖርት ብቃት ማረጋገጫ ስምሪት ቡድን መሪ

Transport Qualification Certification Deployment Team Leader

በ12 ዓመታት ያህል የስራ ልምድ ያለው ባለሙያ። በስርዓት አሰጣጥ እና እቅድ ላይ ባለው ልምድ ትታወቃለች።

A professional with about 12 years of experience, known for her expertise in system implementation and planning.

Leader 5

አቶ የኔው ሞገስ

Yenew Moges

የተሽ/ብቃ/ማረ/ቡድን መሪ

Vehicle Qualification Team Leader

በ12 ዓመታት ያህል የስራ ልምድ ያለው ባለሙያ። በተሽከርካሪ አጠባበቅ እና ብቃት ወሰን ላይ ባለልምድ።

A professional with about 12 years of experience, specializing in vehicle maintenance and qualification standards.

Leader 5

አቶ ጌትነት ቦጋል

Getnet Bogale

የትራንስፖርት አገልግሎት ክትትል ኢንስቴክሽን ቡድን መሪ

Transportation Service Monitoring Inspection Team leader

በ12 ዓመታት ያህል የስራ ልምድ ያለው ባለሙያ። በተሽከርካሪ አጠባበቅ እና ብቃት ወሰን ላይ ባለልምድ።

A professional with about 12 years of experience, specializing in vehicle maintenance and qualification standards.

Leader 4

አቶ ደሳለኝ ቢተው

Desalegni Bitew

የእንጅባራ መነሃሪያ ቡድን መሪ

Leader of the Enjibara Menaharia group

በ12 ዓመታት ያህል የስራ ልምድ ያለው ባለሙያ። በክልላዊ አሠራር እና አስተዳደር ልምድ አለው።

A professional with about 12 years of experience, with expertise in regional operations and management.

Leader 6

አቶ ባይነሳኝ ዘሪሁን

Baynesagni Zerihun

የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ባለሙያ

Planning and Budgeting Monitoring and Evaluation Specialist

በ12 ዓመታት ያህል የስራ ልምድ ያለው ባለሙያ። በፋይናንስ እና እቅድ ማውጣት ላይ ባለልምድ።

A professional with about 12 years of experience, specializing in finance and strategic planning.