አማ
ENG
የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት AWi Transport & Logistics

የእኛ ታሪክ

Our History

ጉዞው ከመጀመሪያው ወደ ዛሬ ስኬት

The journey from beginnings to today's success

መሠረታዊ መረጃ

Foundation

የአሁኑ የአዊ ብሔ/አስ/ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በ1988 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ ተቋም በመሆን ተመሠረተ። መጀመሪያ ላይ ትራንስፖርትና መገናኛ ተብሎ በ 2 ቡድኞችና 15 ሰራተኞች ብቻ የተነሳ ቢሆንም፣ በቆይታው ከፍተኛ እድገትን በማምጣት በክልሉ ውስጥ ከሚገኙ ጥራት ያላቸው የትራንስፖርት እና ሎጄስቲክስ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አንዱ ሆኗል።

The current Awi National Transport and Logistics Office was established in 1988 as an institution in Injibara City. Initially, it was established as a transport and communication department with only 2 teams and 15 employees, but over time it has grown significantly and has become one of the leading transport and logistics service providers in the region.

የእድገት ታሪክ

Growth Journey

1988 ዓ.ም
1996

የአሁኑ የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት ተመሰረት

Establishment of the company

1992 ዓ.ም
2000

የደብተር መንጃ ፈቃድ መስጠት የጀመረበት

Where did the issuance of driver's licenses begin?

1998 ዓ.ም
2006

የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ቡድን ስራ እንዲጀመሩ ፈቃድ የተሰጠበት

Driver and vehicle team given permission to start work

2006 ዓ.ም
2014

የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ስራ የጀመሩበት

Driver training institutions to start operations

ታህሳስ 15 2010 ዓ.ም
2018

የተሽከርካሪና የአሽከርካሪ ቡድን ሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረበት

Implementation of modern logistics tracking system

2013 ዓ.ም
2021

የአሽከርካሪ እና የተሽከርካሪ ቡድን ከ ባህር ዳር ዩሲቨርስቲ በጋራ ዘመናዊ ሶፍትዌር አልምቶ ስራ የጀመረበት

A team of drivers and vehicles from Bahir Dar University jointly developed and started working on modern software.

2017 ዓ.ም
2025

ኢ-ትኬቲንግ አገልግሎት በመነሀሪያዎች ላይ የተጀመረበት

E-ticketing service launched on the streets

የዋና ዋና ማሳያ ነጥቦች

Key Milestones

7500+
7500+
ተሽከርካሪዎች
Vehicles

የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባጃጅ፣ አይሩፍ

Various types of vehicles

1500+
1500+
መንጃ ፈቃዶች
Driver's license

ከ 2010 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ምድቦች የተሰጡ መንጃ ፈቃዶች-በሞተር፣ ታክሲ-1፡ ህዝብ-1፣ ደረቅ1፣ ደረቅ2። የደብተር ከደረጃ 1-7

Since 2010, driver's licenses have been issued in various categories: motor, taxi-1: public-1, dry1, dry2. License levels 1-7.

300+
300+
ሰራተኞች
Employees

በወረዳ ከተማ አስተዳደር እና የዞን ሰራተኛችን ጨምሮ

Qualified professionals

20+
20+
ቅርንጫፎች
Branches

6 ቡድኖች 7 የከተማ አስተዳደሮች 9 ወረዳዎች

6 groups 7 city administrations 9 districts

20+
20+
ዓመታት
Years

የልምድ ልምድ

Experience

20+
20+
ሽልማቶች
Awards

በክክል፣ በዞን እና አጋር አካላት የተበረከቱልን

Donated to us by the region, Zone and partner organizations

የወደፊት እቅድ

Future Plans

በቀጣይ አምስት ዓመታት ውስጥ ተቋማችን በሀገራችን ውስጥ ከሚገኙ አስተማማኝ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መካከል አንዱ ለመሆን እየተንቀሳቀሰ ነው። ይህንን ግብ ለማሳካት በርካታ ዋና የሆኑ ስልቶችን እያካሄድን ነው።

In the next five years, our organization aims to become one of the most reliable transport and logistics service providers in amhara region. To achieve this goal, we are implementing several key strategies.