አማ
ENG
የአዊ/ብሔ/አስ/ትራ/ሎጄ/ጽ/ቤት AWi Transport & Logistics

ቅድሚያ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

Priority Services

ለልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ተገቢውን አገልግሎት በማቅረብ!

Providing appropriate services for special community groups!

ቅድሚያ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

Priority Services

በአዊ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት የሚከተሉት የማህበረሰብ አባላት ቅድሚያ የሚሰጣቸው ናቸው። ይህ ልዩ አገልግሎት ለሚያስፈልጉ አካላት የተሻለ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ የተቀየሰ ነው።

At AWi Transport and Logistics Office, the following community members receive priority services. This special service is designed to ensure that those in need receive better service.

ጤና እና ልዩ ፍላጎት

Health & Special Needs

  • ነፍሰጡር ሴቶች
  • Pregnant Women
  • አካል ጉዳተኞች
  • Customers with Disabilities
  • የህክምና ዶክተሮች
  • Medical Doctors
  • የእሳት አደጋ ባለሙዎች
  • Fire fighters

አረጋውያን እና መንግስት

Elderly & Government

  • አረጋውያንና አዛውንቶች
  • Elderly & Seniors
  • ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች
  • Senior Gov't Officials
  • የምክር ቤት አባላት
  • Council Members
  • የፍርድ ቤት ዳኞች
  • Court judges

ደህንነት እና ንግድ

Security & Business

  • የሀገር መከላከያ አባላት
  • National Defense force
  • የፖሊስና የደህንነት አባላት
  • Police & Security Members
  • ከፍተኛ ግብር ከፋዮች
  • High Tax Payers
  • የሀገር ውስጥና ውጭ ኢንቨስተሮች
  • Local & Foreign investors

ሌሎች

Others

  • ድንበር ተሻጋሪ ሹፌሮች
  • Cross-border Drivers
  • የአውሮፕላን ተጓዦች
  • Airplane passengers
  • የባቡር ሰራተኞች
  • Railway workers

የእኛ ቃል ኪዳን

Our Commitment

አዊ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ጽ/ቤት ለሁሉም የማህበረሰቡ አባላት ተመጣጣኝ እና የተረጋገጠ አገልግሎት በማቅረብ ቃል ኪዳን አለን። ለልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የምንሰጠው የቅድሚያ አገልግሎት ለሁሉም የማህበረሰቡ አባላት እኩል አገልግሎት እንዲያገኙ የተቀየሰ ነው።

AWi Transport and Logistics Office is committed to providing equal and reliable service to all members of the community. The priority service we provide to special community groups is designed to ensure that all community members receive equal service.